የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን በጀት በ46 በመቶ አሳድጋለች- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን በጀት 46 በመቶ ማሳደጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የቁሳቁሶች ፣ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት እና የግል ጤና መጠበቂያ…
የዜና ቪዲዮዎች የገበታ ለሀገር አተገባበር በኮይሻ አካባቢ Meseret Awoke Oct 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5hkkAR-L0h0
ቢዝነስ ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ወለድ አልባ ባንክ የስራ ፍቃድ ርክክብ በዘምዘም ባንክ እና ብሄራዊ ባንክ መካከል ተደረገ። ዘምዘም ባንክ ከ13 አመታት የአክሲዮን ምስረታ በኋላ ወደስራ የሚያስገባውን ፍቃድ ዛሬ አግኝቷል። ባንኩ በዘርፉ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት የ12 ዜጎች ህይወት አለፈ Abrham Fekede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ድኋንዝ ባጉና ቀበሌ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት የ12 ንጹሃን ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሹ ዱጋዝ ግጭቱ ትናንት ከሌሊቱ 8 ሰዓት አካባቢ…
የዜና ቪዲዮዎች 13ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን እየተከበረ ነው Meseret Awoke Oct 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RNPUboWUrm0
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ቴሌቪዥን የአረብኛ ቋንቋ ስርጭት በይፋ ጀመረ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአረብኛ ቋንቋ የሚያስተላልፋቸውን ዝግጅቶች ዛሬ በይፋ ጀመረ። በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ታሪክም የራሱን ቀለምና አሻራ እያሳረፈ የዘለቀው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ባለበት ወቅት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ ተያዘ Feven Bishaw Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ ተያዘ፡፡ 1 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም መጠን ያለው ወርቅ አዲስ አበባ ከሚገኘው የካሜሩን ኤምባሲ ወደ ካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተላከ መልዕክት በማስመሰል ከሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት የግልገል ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግልገል ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ፡፡ በስፍራው እየተሰራ ያለውን የ"ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክት አካል የሆነውን የሰው ሰራሽ ሐይቅ ግንባታንም ጎብኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ወንጀል ክስን በችሎት ለማንበብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ህገመንግስቱን ለመናድ በማሰብ የተለያዩ ህገመንግስቱን የሚቃረኑ የሽግግር ሰነዶችን በማዘጋጀት ወንጀል ክስን በችሎት ለማንበብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። አቶ ልደቱ ዛሬ ረፋድ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ…
የዜና ቪዲዮዎች የትምህርት ዝግጅት በአፋር ክልል Meseret Awoke Oct 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Hexbi-EwGEY