ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት የስራ ጉብኝት ጅማ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጅማ ከተማ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ጅማ አባ ጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
ባለፉት ሶስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የማዕድን ምርቶች ከ178 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 3 ወራት የተለያዩ ማዕድናትን በማምረትና ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ178 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በሩብ ዓመቱ ወርቅ፣ ታንታለም፣ ኳርትዝ፣…
የልደት በዓል አከባበር በእንጦጦ ፓርክ በፋና የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም
https://www.youtube.com/watch?v=Kqz4sRZqd6I
የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 አውሮፕላኖችን እስከመጪው ረቡዕ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ
https://www.youtube.com/watch?v=87Y73zVmGTY
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርሲ ዞን ዶዶታ እና ሄጦሳ ወረዳዎች የተሠሩ የግብርና ሥራዎችን ጎብኝተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=sW-R_AamE44
የግሉ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ እና ተመሳሳይ የግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ለስንዴ ምርቶቻቸው የሚሆኑ ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ መሆኑን ገልጸዋል።…
ባለፉት 24 ሰዓታት 866 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 383 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 866 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 84 ሺህ 295 ደርሷል።
በሌላ በኩል…