Fana: At a Speed of Life!

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 አውሮፕላኖችን እስመጪው ዕሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 ተጨማሪ አውሮፕላኖችን እስከ መጪው እሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እያደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የአንበጣ መንጋው በአሁኑ ወቅት…

ሃገር አቀፍ የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ። ቀኑ "ደህንነቱ የተጠበቀ መንገድ ለእግረኞችና ለብስክሌተኞች" በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው። እለቱ የሞተር አልባ የትራንፖርት…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ150 ሺህ በላይ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ150 ሺህ በላይ ሆኗል። ብራዚል ከአሜሪካ በመቀጠል በዓለም ከፍተኛ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ያሉባት ሃገር ሆናለች። ከዚህ ባለፈም ከአሜሪካ እና ህንድ ቀጥሎ በከፍተኛ ደረጃ…