Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 767 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 394 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 767 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 83 ሺህ 429…

ዮሚፍ ቀጀልቻ ሄንግሎ ላይ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ሆላንድ ሄንግሎ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አሸነፈ፡፡ ዮሚፍ ርቀቱን 13 ደቂቃ ከ12 ሰከንድ ከ84 ማይክሮሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቋል፡፡ እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፈን ሐሰን በ10 ሺህ ሜትር…

በሀረሪ ክልል ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። በምረቃ ስነስርዓቱ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሩ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላና ሌሎች የካቢኔ አባላትና ከፍተኛ አመራሮች…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ፤ ከነገ ጥቅምት 1፣ 2013 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30፣ 2013 ዓ.ም የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 76 ነጥብ 35 በመቶ ደረሰ – የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 76 ነጥብ 35 በመቶ መድረሱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን፣ በመስኖ ልማት፣ በኢነርጂ እንዲሁም በተፋሰስና የተቀናጀ የውሃ ሀብት…

የአደሌ – ግራዋ 53 ኪ.ሜ አስፋልት መንገድ ግንባታ ስራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአደሌ-ግራዋ 53 ኪ.ሜ የአስፋልት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በሆነ ወጪ በይፋ ተጀመረ፡፡ በዛሬው እለት በተካሄደው የመንገዱ ግንባታ ጅማሮ መርሃግብር ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ…

የሰሜን ሸዋ ዞን የሰላም ፌስቲቫል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን የሰላም ፌስቲቫል የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ በተገኙበት ተካሄዷል፡፡ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ በሰላም ፌስቲቫሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ሰላም የሁሉም መሠረት በመሆኑ ለፀጥታ ኃይሉ ብቻ የሚተው…