ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 37 ሚሊየን አለፈ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 37 ሚሊየን አለፈ። ዎርልዶሜትር በበይነመረቡ ይፋ እንዳደረገው በወረርሽኙ አማካኝነት ከ1 ሚሊየን 73 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ነው ያሰፈረው፡፡ በተጨማሪም 28 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሀሰተኛ ብር ኖት ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሀሰተኛ ብር ኖት ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ለአቤቱታ ፖሊስ ጋር መጥተው በነበሩ ግለሰብ ጥቆማ ሰጪነት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ የሚፈጠረውን አደጋ ለመከላከል ድጋፍ ያደርጋል – ባለስልጣናቱ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ የሚፈጠረውን አደጋ ለመከላከል የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የግጭት አስተዳደር ኮሚሽነር ጃኔዝ ሌናርቺች ገለጹ። የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በዘላቂነት ወደ መኖሪያ ቀያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በሳዑዲ ዓረቢያ በሚገኙ ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ እንዲቆም ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር ትሰራለች አለ Abrham Fekede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በሚገቡ ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ እንዲቆም ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር መስራቷን እንደምትቀጥል ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ መረጃ እንደሚያመለክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ያለውን ሠላም ለማረጋገጥ በጋራ እንደሚሠሩ የሃገራቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ ገለጸ Tibebu Kebede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ያለውን ሠላም ለማረጋገጥ በጋራ እንደሚሠሩ የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ ገለጸ፡፡ የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ በድንበር አካባቢ ሠላምን ለማረጋገጥ በሚቻልበት አግባብ በባሕር ዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል በ78 ሚሊየን ብር ወጪ አስፋልት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በ78 ሚሊየን ብር ወጪ አስፋልት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመንገድ ፕሮጀክቱ ከሀረር ኤረር በር እስከ ኤረር ወልድያ ያለው መንገድ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሩ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ለውጥ እደግፋለሁ በሚል መሪ ቃል በቦሌ እና የካ ክፍለ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ለውጥ አደንቃለሁ፤ እደግፋለሁ" በሚል መሪ ቃል በቦሌ እና የካ ክፍለ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ፡፡ በዛሬው ዕለት ማለዳ 12 ሰዓት ከ30 ጀምሮ የካ እና በቦሌ ክፍለ ከተሞች "የኢትዮጵያን ለውጥ አደንቃለሁ፤ እደግፋለሁ" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና መልካ አቴቴ ኢሬቻ በቡራዩ ከተማ ተከበረ Tibebu Kebede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካ አቴቴ ኢሬቻ በቡራዩ ከተማ ተከበረ፡፡ በበዓሉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ቄሮወች እና ቀሬዎች እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙ አባ ገዳዎች የኢሬቻ በዓል የብሄር ብሄረሰቦችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አርመኒያ እና አዘርባጃን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ደረሱ Tibebu Kebede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርመኒያ እና አዘርባጃን በናጎርኖ ካራባህ ግዛት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ፡፡ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁለቱ ሃገራት በሞስኮ ለ10 ሰአታት ከተወያዩ በኋላ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በደረሰ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Oct 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በተለምዶ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትናንት ምሽት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአንድ ሰው ላይ ደግሞ ከባድ የቃጠሎ አደጋ ደርሷል፡፡…