ድምፃዊ ኤልያስ ተ/ሀይማኖት – በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር
https://www.youtube.com/watch?v=xUIsbfjvJw0
ድምፃዊ ሰለሞን ጥጋቤ – በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር
https://www.youtube.com/watch?v=1zjWn8YWe64
ድምፃዊት መቅደስ ግርማ – በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር
https://www.youtube.com/watch?v=xIK1FWxtBBE
ድምፃዊ ዮናታን ንብረት – በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር
https://www.youtube.com/watch?v=-5icGkO7D2M
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው “የማይነጥፍ ስኬት እንዲኖራችሁ ጥበብን አክብሯት” ሲሉ የፋና ላምሮት…
https://www.youtube.com/watch?v=lRqLahZx0BY
የሕዳሴው ግድብ የሱዳን ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው — የሱዳን ባለሀብቶች ልዑካን ቡድን መሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሱዳን ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሲሉ የሱዳን ባለሀብቶች የልዑካን ቡድን መሪ ታግለዲን አብዱልጃሲም ተናገሩ።
የሱዳን ባለሀብቶችም የልዑካን ቡድን ከመስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ…
የፋና ላምሮት የድምጻውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመቅደስ ግርማ አሸናፊነት ተጠናቋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ11 ተከታታይ ዙሮች ሲካሄድ በቆየው የፋና ላምሮት የድምጻውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመቅደስ ግርማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
መቅደስ ግርማ የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድርን በማሸነፏ የ500 ሺህ ብር…
ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዓልን ለማክበር የክልል ርዕሳነመስተዳድራን ጅግጅጋ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዓልን ለማክበር የክልል ርዕሳነመስተዳድራን ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሒሩት…
ጠ/ሚ ዐብይ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የደመራና የመስቀል አከባበር ሥነ-ሥርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ ተቋማት እና ግለሰቦች ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው ጥረት፣ እንዲሁም ዜጎች በሰላማዊ…