Fana: At a Speed of Life!

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጸሙ ወንጀሎች ዙሪያ በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የነበረው ምርመራ መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጸሙ ወንጀሎች ዙሪያ በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የነበረው ምርመራ መጠናቀቁን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እና ኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጉዳዩን…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አበረከተ፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ ከአዲስ አበባ ከተማ ለተውጣጡ 72 አካል ጉዳተኞች የመንቀሳቀሻ ዊልቸሮችን በስጦታ…

ዩክሬን ውስጥ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩክሬን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አንቶኖቭ-26 የተባለው የጦር አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው በምስራቃዊ ዩክሬን ከተማ ለማረፍ በተቃረበበት ወቅት ነበር ተብሏል።…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ህብረተሰቡ በመስቀል በዓል አከባበር ስነ-ስርዓት ላይ ለኮሮና ቫይረስ አጋላጭ ከሆኑ ድርጊቶች እንዲቆጠብ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ህብረተሰቡ በመስቀል በዓል አከባበር ስነ-ስርዓት ላይ ለኮሮና ቫይረስ አጋላጭ ከሆኑ ድርጊቶች እንዲቆጠብ አሳስበዋል፡፡ ሚኒስትሯ እንዳሉትም÷ በተለይ በደመራ ቦታዎች ላይ ርቀትን በመጠበቅ፣…

የመስቀል ደመራ በዓልን በተለመደው ብዛት ተሰባስቦ ማክበር የኮሮና ቫይረስ ተገላጭነትን ስለሚያሳድግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል-የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስቀል በአልን በተለመደው ብዛት ተሰባስቦ ማክበር የኮሮና ቫይረስ ተገላጭነትን ስለሚያሳድግ ከፍተኛ ጥንቃቄ አንዲደረግ የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 486 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7ሺህ 227 የላብራቶሪ ምርመራ 486 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 72 ሺህ 173…