የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በጎርፍ ውሃ የተከበቡ ወገኖችን በሄሊኮፕተር የማውጣቱ ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ ተከበው የነበሩ ወገኖችን በሄሊኮፕተር ታግዞ የማውጣቱ ስራ መጠናቀቁን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የመከላከያ እና አየር ኃይል አባላት ላበረከቱት አስተዋጽኦ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽል ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽል ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ድርጅት ከሰሞኑ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለቆት የነበረው የቪዲዮ ይዘት የተሳሳተ መረጃ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ ፈጠራ በታከለበት መንገድ ምርቶችን በማዳበር በቡና ኢንዱስትሪው ቢሰማራ የላቀ ውጤት ያስገኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግሉ ዘርፍ ፈጠራ በታከለበት መንገድ ምርቶችን በማዳበር በቡና ኢንዱስትሪው ቢሰማራ የላቀ ውጤት እንደሚስገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያን ቡና እሴት በመጨመር ለዓለም ገበያ የሚቀርብ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በአዲሱ ዓመት ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለጸ Meseret Demissu Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በ2013 ዓ.ም ተግባራዊ እንደሚሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሊጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ፊውቸር ፕላኒንግ ዳይሬክተር አቶ ደስታ አበራ ÷ አዲሱ የሳይንስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 10 ሹመቶችን ሰጡ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድበዛሬው ዕለት 10 ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚሁ መሰረት፦ 1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3.…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ- ወጥ መንገድ የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል 13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Meseret Demissu Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ-ወጥ መንገድ ባህር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል የሚውል የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ ቱኒዚያ የባህር ድንበሯን ለማጠናከር እንዲረዳትና በትናንሽ ጀልባዎች ሜዴትራኒያን ባህርን…
Uncategorized ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሀጫሉን በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራ እንዲያደርግ ተጨማሪ 10 ቀን ፈቀደ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ ዓለማየሁ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን፥ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ 10 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ። ለገበታ ለሀገር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት እንዲሆን የተዘጋጅ መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚያስገኘውን ሠፊ የልማት ዕድል ለመጠቀም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚያስገኘው ዘርፈ-ብዙ የመጠቀም ዕድል የክልሉን ሕዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳ ተናገሩ፡፡ የታላቁ የሕዳሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና 47 ኪሎ ግራም አደንዛዠ እፅ ወደ አዲስ አበባ ይዘው የገቡ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Aug 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 47 ኪሎ ግራም አደንዛዠ እፅ ወደ አዲስ አበባ ይዘው የገቡ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አሮጌው ኬላ አካባቢ ሁለት…