የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በሚሌኒየም አዳራሽ ተካሂዷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በሚሌኒየም አዳራሽ ተካሂዷል።
በምረቃው ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባን ጨምሮ ከፍተኛ…