ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 33 ሚሊየንን ተሻገረ Meseret Awoke Sep 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 33 ሚሊየንን መሻገሩ ተሰምቷል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ33 ሚሊዮን በላይ ሆኗል፡፡ እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል በመላው አገሪቱ ተከበረ Meseret Awoke Sep 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ አገሪቱ ተከበረ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የደመራ በዓል ትናንት በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ የዋለ ሲሆን ዛሬም በእምነቱ ተከታዮች የመስቀል በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከበረ Feven Bishaw Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ ተከበረ። በዓሉ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፣ ድሬደዋ ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ አሶሳ ፣ ደብረ ታቦር ፣ ሀረር፣ ጅማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚገኙ 815 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Tibebu Kebede Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ለሚገኙ 815 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 16 ቀን 2013ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ባለሀብቶች ልዑክ ቢሾፍቱ ገባ Tibebu Kebede Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሱዳን ባለሀብቶች ልዑክ በአማራ ክልል ያካሄደው ጉብኝት አጠናቆ በኦሮሚያ ክልል ጉብኝት ለማድረግ ቢሾፍቱ ከተማ ገባ። የባለሀብቶች ልዑክ ቢሾፍቱ ሲገባ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ እና የሀገር ሽማግሌዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለወንጪ ሀይቅ የልማት ፕሮጄክት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ተገባ Tibebu Kebede Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በገበታ ለሀገር ጥሪ መሰረት በኦሮሚያ ክልል ለወንጪ ሀይቅ ልማት ፕሮጄክት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ተገባ፡፡ በትናትናው ዕለት ለወንጪ ሀይቅ የልማት ፕሮጀክት የገቢ ማሰባሰቢያ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሃት ከፌዴራሊስት ሀይሎች ጋር እየሰራሁ ነው በማለት ህብረተሰቡን እያወናበደ ይገኛል- የኢትዮጵያ ፌዴራሊስ ሀይሎች ጥምረት Tibebu Kebede Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህወሃት ከፌዴራሊስት ሀይሎች ጋር እየሰራሁ ነው በማለት ህብረተሰቡን እያወናበደ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራሊስ ሀይሎች ጥምረት አስታወቀ። በፌዴራሊስ ሀይሎች ጥላ ስር የተሰባሰብን አካላት የህወሃት አካሄድ ስላልተመቸን እንዲታገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን በመጠቀም ሱዳን እና ግብፅን የመጉዳት ዓላማ የላትም- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በግንባታ ላይ የሚገኘውን ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን በመጠቀም ሱዳን እና ግብፅን የመጉዳት ዓላማ እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ75ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 90ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። በዚህም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በ1954ቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ እና የአማራ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድራን የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Sep 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…