በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል።
የመጽሃፉ ምርቃት ስነ ስረዓት በኦሮሚያ ክልል አዳማ፣ ጅማ፣ በምስራቅ ወለጋ ዞን ደረጃ ነቀምቴ ከተማዎች እና በሌሎች ከተሞች ነው…