Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳቹ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለብርሃነ…

ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ ያለ ህጋዊ ሰነድ ወደ ሳኡዲ አረቢያ በመግባት በጂዳ እና በሪያድ በተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ ያለ ህጋዊ ሰነድ ወደ ሳኡዲ አረቢያ በመግባት በጂዳ እና በሪያድ በተለያዩ እስር ቤቶች በከፍተኛ ችግር ውስጥ የነበሩ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…

6ኛውን ብሄራዊ ምርጫ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የውጭ አገራት አምባሳደሮች ገለፃ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዚህ ዓመት የሚካሄደውን 6ኛውን ብሄራዊ ምርጫ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የውጭ አገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ገለፃ እየተደረገ ነው። የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስና የጠቅላይ ሚኒስትር…

ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶች በጥናት የተደገፈ ጥበቃና እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶች በጥናት የተደገፈ ጥበቃና እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ገለፁ። በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የ2013 ዓ.ም የጉራጌ መስቀል በዓል በተከበረበት ወቅት ነው።…

ኪም በደቡብ ኮርያ ባለስልጣን ግድያ ይቅርታ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ኮርያው ፕሬዚዳንት ኪም ጁንግ ኡን በደቡብ ኮርያ ባለስልጣን ግድያ ይቅርታ መጠየቃቸው ተሰማ፡፡ ኪም ባልተለመደ መልኩ ይቅርታ መጠየቃቸውን የገለጹት የደቡብ ኮርያ ባለስልጣናት ናቸው ተብሏል፡፡ የሁለቱ ኮርያዎች ድንበር በኮሮና ቫይረስ…

አቶ መላኩ አለበል ከአለም ባንክ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከአለም ባንክ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱም የኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ ልማት ሂደት ላይ ያተኮረ መሆኑ ታውቋል፡፡ በውይይቱ የአለም ባንክ ልዑክ መሪና…

ሰሞኑን በጋሞ ዞን እየጣለ ያለው ዝናብ ባስከተለው ናዳ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሰሞኑን በጋሞ ዞን እየጣለ ያለው ዝናብ ባስከተለው ናዳ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በናዳው የሰው ህይወት ከማለፉ ባሻገር አንድ ሰው ላይ ከፍተኛ የአካል ጉዳት እንዲሁም በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል፡፡…

ፖሊስ የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በዓላቱን አስመልክቶ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀነራል እንደሻው ጣሰው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…