Fana: At a Speed of Life!

46 ኩንታል ሃሽሽ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 46 ኩንታል ሃሽሽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋለው ተሸከርካሪ መነሻውን ሻሸመኔ በማድረግ ወደ ሁመራ በመጓዝ ላይ ነበር ተብሏል፡፡ ሆኖም ኬላ ሲዘጋበት ወደ መተማ አቅጣጫ ሲጓዝ…

አርቲስት አልማዝ ኃይሌ ከዚህ አለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበርካታ የትያትርና ፊልም ስራዎች የምትታወቀው አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ አለም በሞት ተለየች። ባለፉት ሁለት ሳምንታት የህክምና ክትትል ሲደረግላት የቆየችው አርቲስት አልማዝ በዛሬው ዕለት ህይወቷ አልፏል።…

የጦር መሳሪያ ጨምሮ ሌሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጦር መሳሪያ ጨምሮ ሌሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ ከ18 ሚሊዮን 115 ሺህ 99 ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ከሆኑት መካከል ደረቅ ጫት፣ እህል፣ ትምባሆ እና ሌሎች ዕቃዎች በተለያዩ…

በደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች በጎርፍና ውኃ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች 22 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚንስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን በደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች በጎርፍና ውኃ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች 22 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። የጣና ሐይቅ ሞልቶ በመፍሰሱ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 8 ሺህ 348 የላብራቶሪ ምርመራ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ሚኒስቴሩ አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 71 ሺህ 687 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ያወጣው…

ም/ከ አዳነች አቤቤ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ግንባታ ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስጋና የእራት ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ግንባታ ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስጋና የእራት ግብዣ አድርገዋል። የከተማ አስተዳደሩ የጀመራቸውን ስራዎች በሰዓቱ እንደሚጨርስ ማሳያ የሆነው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ለፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ባደረጉት የስልክ ጥሪ በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች…