Fana: At a Speed of Life!

በኳታር ከአፍጋኒስታን ጋር ስምምነት ላይ የሚገኘው ታሊባን 28 ፖሊሶችን መግደሉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኳታር ከአፍጋኒስታን ጋር ስምምነት ላይ የሚገኘው ታሊባን 28 ፖሊሶችን መግደሉ ተሰማ፡፡ ታሊባን ግድያውን የፈጸመው በደቡባዊ አፍጋኒስታን በሚገኝ የፍተሻ ጣቢያ ላይ ነው ተብሏል፡፡ የአገረ ገዢው ቃልአቀባይ ፖሊሶቹ እጅ እንዲሰጡ በታሊባኖች…

ኮቪድ 19 መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19ን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ውስጥ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገለፀ። ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ…

ኬንያ ከኮቪድ 19 የህክምና ቁሳቁስ ግዢ ጋር በተያያዘ በሙስና የጠረጠረቻቸው ባለስልጣናትን ልትከስ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ ኃላፊነት ላይ የሚገኙ የኬንያ ባለስልጣናት ከኮቪድ 19 የህክምና ቁሳቁስ ግዢ ጋር በተያያዘ በሙስና ተጠርጥረው ክስ ሊከፈትባቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ባለስልጣናቱ ከኮቪድ 19 የህክምና ቁሳቁስ ግዢ ጋር በተያያዘ በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር…

ወተር ኤይድ የከተሞችን የውሃ አገልግሎት ስርዓት የሚያሻሽል ከ50 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚተገበር ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ወተር ኤይድ ኢትዮጵያ ምእራፍ 2 የከተማ ውሃ ንፅህና እና ስነጽዳት ስርዓት ማጠናከርያ የተሰኘ የከተሞችን የውሃ አገልግሎት የሚያሻሽል ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ። ፕሮጀክቱ በምእራፍ አንድ ክ2006-2011 ዓ.ም በ20 ክተሞች በተሳካ ሁኔታ…