ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ
https://www.youtube.com/watch?v=e4YeeacsdUI
በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የተመራው ልኡክ በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የተመራው ልኡክ በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የ5ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
ልኡኩ በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን ለማቋቋም…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በምክር ቤቱ በተላለፉ ውሳኔዎች ዙሪያ የሰጡት መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=f9L93sxtRhU
በመዲናዋ ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መሰከረም 16 ቀን 2013 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ የሚከበረው የደመራ በዓል ተጀምሮ አስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግየሚደረጉ መንገዶችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት፦
ከቦሌ አየር መንገድ…
ሚንስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለም-ፀሀይ የአርባ ምንጭ ሆስፒታልና የኮቪድ-19 ሕክምና ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለምፀሀይ ጳውሎስ በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ ሆስፒታል እና ጤና ጣቢያ ጎብኙ፡፡
እንዲሁም በኮቪድ-19 የህክምና ማዕከል ተገኝተው ያለውን የስራ እንቅስቃሴ መመልከታቸውም ተገልጸል፡፡…
በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የሚያራምዱ የጋራ የፖለቲካ አቋሞቻቸው ላይ ስምምነት ተፈራረሙ
https://www.youtube.com/watch?v=WCm1tyyek_U
ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር እና ተጨማሪ የቴሌኮም ኮርፖሬሽኖችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የተወሰነው ውሳኔ በተመለከተ የተካሄደ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=WEBczNdSd0g
በ2022 ዓ.ም ሁሉም ዜጎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የማስቻል እቅድ መያዙን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2022 ዓ.ም ሁሉም ዜጎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የማስቻል እቅድ መያዙን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት አስተማማኝ የሃይል አቅርቦት ያለባትና በመስኖ ልማት…