ጤና የጭንቅላት ጉዳትን ተከትሎ የሚከሰት ሞትን የሚቀንሰው መድሃኒት Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጭንቅላት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ተከትሎ የሚከሰት ሞትን ሊቀንስ ይችላል የተባለ መድሃኒት መገኘቱን የብሪታኒያ ዶክተሮች አስታውቀዋል። እንደ ዶክተሮቹ ገለፃ መድሃኒቱ በጭንቅላት ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ በውስጥ የሚከሰተውን የደም መፍሰስ ማስቆም…
ቢዝነስ ኢትዮ ቴሌኮም በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 10 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በተያዘው በጀት ዓመት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 10 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ የኩባንያውን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ስራ አፈፃጸም በተመለከተ በዛሬው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ በሰሜን ሶሪያ ባካሄደችው ወታደራዊ ዘመቻ 300 ሺህ ዜጎች ተፈናቅለዋል Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በሰሜን ሶሪያ እያካሄደች ባለው ወታደራዊ ዘመቻ 300 ሺህ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። ቱርክ ባሳለፍነው ሳምንት በሰሜን ሶሪያ የሚንቀሳቀሱ የኩርድ አማጺያንን ከቀጠናው ለማስወገድ የሚያስችል ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯ ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በዛሬው እለት ስብሰባውን አጠናቀቀ። ማእከላዊ ኮሚቴው ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ማጠናቀቁ ተገልጿል። ማእከላዊ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፍ ሜትሪዎሎጂ ድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ታላስ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአለም አቀፍ የሜትሪዎሎጂ ድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ታላስ የተመራ ልኡካን ቡድንን በብሄራዊ ቤተ መንግስት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በዚህ ወቅትም የድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ፔቴሪ ታላስ የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን አትቀበልም Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን እንደማትቀበል የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በዛሬው ዕለት ለካቢኔ…