ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ የአቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ የአቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።
በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በልደታ አዳራሽ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14…