ቴክ የህዋዌ ኋላፊ አሜሪካ በጣለችው ማዕቀብ ኩባንያው ከባድ ፈተና እንደገጠመው ተናገሩ Abrham Fekede Sep 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዋዌ ኃላፊ የቻይና ግዙፉ የቴሌኮሚዩኒኬሽን ኩባንያ ህዋዌ አሜሪካ በጣለችው ማዕቀብ ምክንያት ከባድ ፈተና እንደገጠመው ተናገሩ፡፡ ህዋዌ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ጉዳዩን ዳግም እንዲያጤነው ጠይቋል፡፡ ትራምፕ ኩባንያው ቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው Meseret Demissu Sep 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ፣ ሀገራዊና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ከአስሩም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…
ስፓርት ፌዴሬሽኑ በፖላንድ ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪ.ሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ አካሄደ Abrham Fekede Sep 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌዴሬሽን በፖላንድ ጊዲኒያ ጥቅምት 7 ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር የሚሳተፋ አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ መስመር አካሄደ፡፡ ፌዴሬሽኑ በማጣሪያው ላይ አስር ወንድና አስር ሴት…
ፋና 90 የመጀመሪያው የሕግ መዝገበ ቃላት ዝግጀት በኢትዮጵያ Meseret Awoke Sep 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iAfGSnQ_ZEU
ዓለምአቀፋዊ ዜና ባለፈው አንድ ሳምንት በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምር የሞት ቁጥር ግን ቀንሷል-የዓለም የጤና ድርጅት Meseret Demissu Sep 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና የሞት ቁጥር ግን መቀነሱን የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት አስታወቀ። በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለፈው አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ Meseret Awoke Sep 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ፡፡ ላርሰን ኤንድ ቱርቦ በተባለ የህንድ ኩባንያ የተገነባው የጊንጪ ባለ 230/15 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ለአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ቴድሮስና ትውልደ ኢትዮጵያዊው አርቲስት አቤል ተስፋዬ( ዘ ዊክንድ) የ2020 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ተካተቱ Tibebu Kebede Sep 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ጤና ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እና ትውልደ ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊክንድ) በ2020 የታይም መፅሄት 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ተካታቱ። ዶክተር ቴድሮስ በመሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጠሪነታቸው ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሆኑት ዩኒቨርስቲዎች ከ91 ሚሊየን ብር በላይ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አበረከቱ Meseret Demissu Sep 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተጠሪነታቸው ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሆኑት ዩኒቨርስቲዎች ከ91 ሚሊየን ብር በላይ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አበርክተዋል። ከዚያም ባለፈ ዩኒቨርስቲዎቹ በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖችም ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ70 ሺህ አለፈ Tibebu Kebede Sep 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ70 ሺህ ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 813 የላብራቶሪ ምርመራ 713 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ሚኒስቴሩ አስታውቋል።…
የዜና ቪዲዮዎች የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር Tibebu Kebede Sep 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8H--LwAY3H8