Fana: At a Speed of Life!

ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለፀጥታና ደህንነት አካላት የፀረ ሽብር ሥልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከአገሪቱ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ለተውጣጡ ከ330 በላይ አመራሮችና አባላት ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ። ስልጠናው ሽብርተኝነትን መከላከልና ማክሸፍ በሚያስችሉ ስልቶች ዙሪያ እንዲሁም የሽብር ተልእኮዎችን…

የጋሞ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ ዮ ማስቃላ በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋሞ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ ዮ ማስቃላ በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የዞኑ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ዘነበ በየነ እንዳሉት የጋሞ ሕዝቦች ማስቃላ በዓል በአለም ቱሪስቶች የሚጎበኝ ለማድረግ…

251 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከሳኡዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 251 ኢትዮጵያዊያን ዜጎቻችን ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓም ከሳኡዲ አረቢያ ጄዳ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ኢትዮጵያዊያኑ በሳኡዲ አረቢያ በሚገኙ እስር ቤቶች እና በተለያየ ችግር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

ኢትዮጵያ ለተመድ ሀሳቦች ተግባራዊነት ቁርጠኛ ሆና ትቀጥላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በቪድዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ ስብሰባ ላይ መልእክት አስተላልፈዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ኢትዮጵያ…

የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ኤጀንሲ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ምክክር አካሂዷል። በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት የፌዴራል ስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ…