Fana: At a Speed of Life!

ቱርክ በሰሜን ሶሪያ ባካሄደችው ወታደራዊ ዘመቻ 300 ሺህ ዜጎች ተፈናቅለዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በሰሜን ሶሪያ እያካሄደች ባለው ወታደራዊ ዘመቻ 300 ሺህ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። ቱርክ ባሳለፍነው ሳምንት በሰሜን ሶሪያ የሚንቀሳቀሱ የኩርድ አማጺያንን ከቀጠናው ለማስወገድ የሚያስችል ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯ ይታወቃል።…

የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በዛሬው እለት ስብሰባውን አጠናቀቀ። ማእከላዊ ኮሚቴው ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ማጠናቀቁ ተገልጿል። ማእከላዊ ኮሚቴው…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፍ ሜትሪዎሎጂ ድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ታላስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአለም አቀፍ የሜትሪዎሎጂ ድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ታላስ የተመራ ልኡካን ቡድንን በብሄራዊ ቤተ መንግስት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   በዚህ ወቅትም የድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ፔቴሪ ታላስ የዓለም…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን አትቀበልም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን እንደማትቀበል የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በዛሬው ዕለት ለካቢኔ…