በጎርፍ ለተፈናቀሉ እና ለተጎዱ ዜጎች በሚሰጠው ምላሽ ላይ የተስተዋሉ ክፍተቶችን በማረም ድጋፉ ተጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎርፍ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ዜጎች እየተሰጠ ባለው ድጋፍ ላይ የተስተዋሉ የቅንጅትና የአቅም ክፍተቶችን በመፍታት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ።
ክረምቱ እስኪያልፍ ድረስ የጎርፍ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ጥንቃቄ…