ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈ አምስት ሰዎች አንዱ አሜሪካዊ መሆኑ ተነገረ Meseret Awoke Sep 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈ አምስት ሰዎች አንዱ አሜሪካዊ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በዓለም ላይ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 964 ሺህ 839 የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ በቫይረሱ ሳቢያ ከሞቱትት ሰዎች መካከል…
ፋና 90 የአፋር ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dPeBkmOwP8I
ፋና 90 በጉራጌ ዞን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ቅኝት Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nfN5vzLC8tk
ፋና 90 እነ አቶ ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና ሀምዛ አዳነን ጨምሮ 18 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ ተመሰረተባቸው Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HSPWvi5Kxy0
ፋና 90 የጤና ሚኒሰቴር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታና ቀጣዩን እርምጃ አስመልከተው መግለጫ ሰጥተዋል Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dDgMzgvebOY
ፋና 90 የህግ የበላይነትና ሰብዓዊ መብት በምርጫ ወቅት Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mO8cSVgafGs
ፋና 90 ሰላምን ለማስፈን የሚያግዙ ኢትዮጵያዊ እሴቶች ሲዳሰሱ Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wclM6hqFrGs
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 889 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 12 ሰዎች ህይወት አልፏል Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 115 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 69 ሺህ 709 ደርሷል። በሌላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች Abrham Fekede Sep 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን ባ ንዳዎን የሀገሪቱ የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች፡፡ የወታደራዊ መንግስት መሪው ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸውን ከሀገሪቱ የሚወጡ የዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡ አዲሱ…