ፍርድ ቤቱ አሜሪካ ዊቻት ከኢንተርኔት ላይ እንዳይወርድ የምታደርገውን ሙከራ አገደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአሜሪካ ፍርድ ቤት ዊቻት የተባለው መተግበሪያ ከኢንተርኔት ላይ እንዳይወርድ (ዳውንሎድ እንዳይደረግ) የምታደርገውን ጥረት ማገዱ ተሰማ፡፡
ሃገሪቱ ባሳለፍነው ሳምንት ዊቻት እና የአጭር ቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ቲክቶክ መተግበሪያዎች ከኢንተርኔት…
በምስራቅ አፍሪካ በጎርፍ መጥለቅለቅ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለጉዳት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ በጎርፍ መጥለቅለቅ ከ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለጉዳት መዳረጋቸው ተገለፀ።
ከጎርፍ አደጋው በተጨማሪም በምስራቅ አፍሪካ ካለው የአንበጣ መንጋ ወረርሽን እንዲሁም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በቀጠናው የምግብ እጥረት…
በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ የጸጥታ ችግር ተሳተፈዋል የተባሉ 358 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ተሳተፈዋል የተባሉ 358 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ አበራ ባያታ÷…
እነ አቶ ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና ሀምዛ አዳነን ጨምሮ 18 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ ተመሰረተባቸው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እነ አቶ ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና ሀምዛ አዳነን ጨምሮ 18 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ ተመስርቶባቸዋል።
ተከሳሾቹ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ህገ መንግስትና ጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ቀርበው ክሱ ደርሷቸዋል።…