ምክር ቤቱ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እንዲካሄድና የኮቪድ 19 ወረሽኝን መከላከልን መሰረት ያደረገ የምርጫ ዝግጅት እንዲጀመር ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘው ዓመት እንዲካሄድ እና የኮቪድ 19 ወረሽኝን መከላከልን መሰረት ያደረገ የምርጫ ዝግጅት እንዲጀመር ውሳኔ አሳለፈ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን…