በመዲናዋ በ2011 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ወጥቶላቸው ቁልፍ ላልተረከቡ እድለኞች ቁልፍ የማስረከቡ ስራ በአፋጣኝ እንደሚፈፀም ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በየካቲት 27-2011 ዓ.ም በተደረገው ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዕጣ ወጥቶላቸው ውል ላልገቡ እና ቁልፍ ላልተረከቡ ባለ ዕጣዎች ውል ማስገባትና ቁልፍ ማስረከቡ በአፋጣኝ እንዲፈፀም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።…