Fana: At a Speed of Life!

በግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ላይ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ ጋዛ ግዛት የአብዱል ፈታህ አል ሲሲ መንግስትን የሚቃወሙ ሰልፎች እየተካሄዱ መሆኑ ተነገረ። መንግስትን በመቃወም ሰልፍ እየተካሄደባቸው በሚገኙ አካባቢዎች ከፍተኛ የፀጥታ ቁጥጥር እንዳለ አልጀዚራ ዘግቧል። በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት መጀመር በሚቻልበት ላይ የምክክር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባኤ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2012 የስራ ዘመን ኮሮናን ለመከላከል ያከናወኗቸው አበይት ተግባራትና ያስገኙት ውጤት…

የ14 ዓመት ልጅ የሚመስለው የ32 ዓመቱ ወጣት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ አንድ ሩሲያዊ ወጣት በእድሜው ምክንያት አነጋጋሪ ሆኗል። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ዴኒስ ቫሹሪን የተባለው ወጣት በልደት የምስክር ወረቀቱ መሰረት የተወለደው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1987 ሲሆን፥ በዚህም አሁን የ32 ዓመት ወጣት ነው።…

በትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ለ7 ወራት የተቋረጠውን መደበኛ ትምህርት ለማስቀጠል በትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ መንግስት በትምህርት ቤቶች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ…

የቢሾፍቱ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ25 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ በቢሾፍቱ ከተማ የተገነባው ባለ 400/230/15 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ። የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ…

የሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትናንትናው እለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የአፋር ሱልጣን ሀንፍሬ ዓሚራህ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ተፈፅሟል፡፡ ስርዓተ ቀብራቸው በአሳይታ ከተማ የተፈፀመ ሲሆን በስርዓተ ቀብር ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ…

ሱዳን ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ለመምከር ልዑኳን ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላከች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ለመምከር ልዑኳን ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መላኳ ተሰምቷል። ሱዳን ወደ ዱባይ ልዑካንን የላከችው አሜሪካ ለሽብር ድጋፍ ከሚያደርጉ አገራት ዝርዝር ውስጥ ስሟን እንድታወጣ ለመምከር ነው ተብሏል። ልዑካኑን…