የሀገር ውስጥ ዜና ቲክቶክ በኢትዮጵያ ለኮቪድ – 19 ምርመራ የሚውሉ 100 ሺህ ኪቶችን አበረከተ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቲክቶክ ኩባንያ በኢትዮጵያ ለኮቪድ-19 ምርመራ የሚያገለግሉ 100 ሺህ የምርመራ መሳሪያዎች (ኪቶች) ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን ጅያን ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስረክበዋል። ዶክተር ሊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቂርቆስ ክ/ከተማ 108 ማህተሞችና ሀሰተኛ ሰነዶችን ለህገ ወጥ ተግባራት ሲጠቀሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሰር ዋሉ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወርዳ 4 ጎተራ ኮንዶሚኒየም ውስጥ 108 ማህተሞች እና የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ለተለያዩ ህገ ወጥ ተግባራት ሲጠቀሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሰር መዋሉን ፖሊስ ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባወጣው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከላከል ሲባል የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያን ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር በወጣው በአዋጅ ላይ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲው ድክመቶቹን አርሞ ለመውጣት ጠንካራ ግምገማ አካሂዷል- አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ባለፉት ሁለት ቀናት ባካሄደው ስብስባ ድክመቶቹን አርሞ ለመውጣት ጠንካራ ግምገማ ማካሄዱን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ገልጸዋል። ፓርቲው በሁለቱ ቀናት ቆይታው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ11 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው Meseret Awoke Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ11 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች:: የሃገሪቱ መንግስት አሜሪካ ቤጂንግ በሆንግ ኮንግ ጉዳይ እየፈጸመችው ነው ላለችው የህግ ጥሰት በቻይናውያን ላይ ለጣለችው ማዕቀብ የተሰጠ አፀፋዊ ምላሽ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛው ይነሳልን ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእነ ጃዋር መሀመድ መዝገብ ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ማሰማት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም እነ አቶ ጃዋር ዳኛው ከመዝገባችን ይነሳልን ሲሉ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ ችሎቱ በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን በህዝብና በመንግስት መካከል መጠራጠር እንዲፈጠር እየሰሩ ነው ተብለው የተጠረጠሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የህዝቡ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ እንዳይመለስና በህዝብና በመንግስት መካከል መጠራጠር እንዲፈጠር ለውጡን ከማይደግፉ አካላት ጋር በጋራ እየሰሩ ነው ተብለው የተጠረጠሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል የሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በሰመራ ከተማ ተጀመረ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ÷ የክልሉን የ2012 በጀት ዓመት የስራ እቅድ አፈጸጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንጅባራ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር የተገነባው የቀረጢትና የምንጣፍ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መግስት በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በእንጅባራ ከተማ የተገነባው የቀረጢትና የምንጣፍ ፋብሪካ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ፋብሪካ በአድማስ ሁለገብ የገበሬዎች ኀብረት ስራ ማኅበራት ዮኒየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ አቶ ልደቱ አያሌው በህክምና ምክንያት ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አቶ ልደቱ አያሌው በህክምና ምክንያት ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሲያደርግ፥ መርማሪ ፖሊስ ለመጨረሻ ጊዜ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የሰባት ቀን ጊዜ ፈቅዷል። በምስራቅ ሸዋ ዞን የቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ…