በናዳ ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ከአዲስ ዘመን ወደ ጎንደር የሚወስደው መንገድ ተከፍቷል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ማለዳ ላይ በናዳ ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ከአዲስ ዘመን ወደ ጎንደር የሚወስደው መንገድ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ተከፍቷል።
በናዳው ምክንያት መንገዱ በመዘጋቱ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ተስተጓጉሎ የነበረ ሲሆን የሊቦ ከምከም ወረዳ የዞኑ…