ዓለም የደረሰበትን የኢንዱስትሪ አብዮት ተመልካች እና ተቀባይ ብቻ የሚሆን ወጣት እንዲኖረን አንሻም- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልን ዛሬ መርቀው ከፍተዋል።
ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጅን መስተጋብር በተለያዩ ነባራዊ ጥናቶች ላይ በማንተራስ ፤ ልዩ የቴክኖሎጂ…