Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት መሠረተ ልማት ማነስ ተማሪዎችን ባሉበት ለማስተማር እንቅፋት ሆኗል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት መሠረተ ልማት አነስተኛ መሆን በኮሮናቫይረስ የተቋረጠውን ትምህርት ለማካካስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር መፍጠሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ሳይቀንስ በ2013 ትምህርት የሚቀጥል ከሆነ የተማሪዎችን…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ ማለፉ ተገለጸ። በሀገሪቱ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ በበሽታው 50 ሺህ ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን÷ በ50 ቀናት ውስጥ ብቻ እጥፍ መጨመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህም…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ150 ዳኞች ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር በ5ኛ አመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ጉባኤው ለ150 ዳኞች ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።   ምክር ቤቱ በሀዋሳ ለ 3 ቀናት ሲያካሄድ ቆይቶ ዛሬ ባጠናቀቀው በዚህ ጉባኤ÷ ከሰጠው የ150 ዳኞች…

ግጭትን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ስራ ተግባራዊ እየተደረገ ነው  – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ግጭት እንዳይከሰት ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ስራ በተግባር ላይ ማዋሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል÷ በአገሪቱ እየታዩ ያሉ ግጭቶችን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር…

በሀረሪ ክልል 35 ህገወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል 35 ህገወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ጣሰው ቻለው÷ በክልሉ ሶፊ ወረዳ የፀጥታ ሀይሉ ባደረገው ቅንጅታዊ ስራ 35 ሽጉጦችና 2 ክላሾችን በቁጥጥር…

ጠ/ሚ ዐቢይ መልካም ሥራዎች እና ተነሳሽነቶችን ማስፋፋትና ማጠናከር እንደሚገባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መልካም ሥራዎች እና ተነሳሽነቶችን ማስፋፋትና ማጠናከር እንደሚገባ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የቆሻሻ መጣያ ስፍራዎችን በፈቃደኝነት ወደተስማሚ መስክ መለወጥ ለእይታ ብቻ ሳይሆን ለከተማ እርሻ…

ባለፉት ሁለት ወራት ከ600 በላይ የአቅመ ደካማ ቤቶች መጠገናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ከ600 በላይ የአቅመ ደካማ ቤቶች ከበጎ ፈቃደኛ ወገኖች ጋር በመሆን መጠገናቸውን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት ከበጎ…

177ሺ ለሚሆኑ መዝገቦች ውሳኔ መስጠቱን የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቀረቡለት ከ201 ሺ በላይ መዝገቦች 177ሺ ለሚሆኑት ውሳኔ መስጠቱን የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ ምክር ቤት 11ኛ ጉባኤ ላይ እንዳለው ባሳለፍነው በጀት አመት በፍትሃብሄርና በወንጀል ከቀረቡለት…

የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል በአዲስ አበባ ከተማ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ዛሬ ጎብኝቷል። የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል ለአራት ቀናት የወሰዱትን የሰራዊት ግንባታ ስልጠና ማጠናቀቃቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።