Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለ15 ሺህ 563 መዛግብት እልባት መስጠቱን ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለ15 ሺህ 563 መዛግብት እልባት መስጠቱን አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች በዳኝነት ዘርፉ የ2012 ዕቅድ አፈጻጸም ላይ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ላይም…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 801 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 10 ሺህ 919 የላብራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 22 ሺህ 253 መድረሱንም የጤና ሚኒስትር…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት 38 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የክልሉ መንግስት በጀትን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 38 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የክልሉ መንግስት በጀትን አጽድቋል። የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ በማካሄድ…

የወሎና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች የድኅረ ምረቃ ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቀዋል። ወሎ ዩኒቨርሲቲ 429 የድኅረ ምረቃ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት…

በሶማሊያ ሞቃዲሾ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ተፈፀመ ጥቃት የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተማ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈፀመ ጥቃት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። ጥቃቱ በዛሬው እለት በሞቃዲሾ ከተማ ስታዲየም አቅራቢያ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ነው የተፈፀመው ተብሏል። በጥቃቱም የ8 ሰዎች ህይወት…

በመዲናዋ በ2013 ከ280 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ280 ሺህ በላይ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር በትኩረት እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ለስራ እድል ፈጠራ በብድር መልክ 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በጀት መመደቡም ተገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ የስራ…

በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ 49 ሺህ 65 ሰዎች ተጠቅተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ 49 ሺህ 65 ሰዎች መጠቃታቸውን የአፋር ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ ምክትል ሃላፊ ወይዘሮ ኩልሱማ ቡርሃባ አሊ ለፋና…

ብልፅግና ፓርቲ እራሱን በራሱ እያረመ የሚሄድበትን ጠንካራ አደረጃጀት እንደሚያበጅ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ እራሱን በራሱ እያረመ የሚሄድበት ጠንካራ አደረጃጀት እንደሚያበጅ አስታወቀ። የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ከለውጡ በፊትና በኋላ ያለውን የስራ እንቅስቃሴና የኮሚሽኑ መዋቅር አደረጃጀት ጥናት ላይ በአዳማ…