Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ባጋጠመው ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ግምገማ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ባጋጠመው ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ግምገማ እያካሄደ ነው፡፡ ግምገማው በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ በግምገማው ላይ…

በህንድ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ 18 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ በጥቂቱ 18 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ ንብረትነቱ የህንድ የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን በደቡባዊቷ ኬራላ ግዛት ካሊከት አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ነው የተከሰከሰው፡፡ አውሮፕላኑ በኮሮና ቫይረስ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የአፍሪካ ከፍተኛውን የስፖርት ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ብሄራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለኦሎምፒክ ስፖርት ዕድገት ድጋፍ ላደረጉ መሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች የሚሰጠው ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። ለኢትዮጵያ ስፖርት እና ለኦሎምፒክ…

በጉባ ወረዳ አለመረጋጋት ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 121 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ የብሔር ግጭትና አለመረጋጋት ለመፍጠር አልሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ቡድን አካል ናቸው የተባሉ 121 ተጠርጣሪዎችና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡…

የዋና ከተማ የድንገተኛ አደጋና ጽኑ ህክምና ማሻሻያ መርሃ ግበር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዋና ከተማ የድንገተኛ አደጋ እና ጽኑ ህክምና ማሻሻያ መርሃ ግብር በዛሬው እለት መጀመሩን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የድንገተኛ አደጋ እና ጽኑ ህክምና ማሻሻያ መርሃ ግብሩ ከከተማ አስተዳደሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎችና ከክልል…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል በሞያቸው በማገልገል ላይ እያሉ ህይወታቸው ላለፈው ዶ/ር ፍሰሃየ አለምሰገድ የተሰማውን ሃዘን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሞያቸው ህብረተሰባቸውን በማገልገል ላይ እያሉ ህይወታቸው ላለፈው ዶክተር ፍሰሃየ አለምሰገድ የተሰማውን ሃዘን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት ባልደረባ…