የኦሮሚያ ክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በአፋር ክልል በጎርፍ የተጎዱ አካባቢዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ቡድን በአፋር ክልል በጎርፍ የተጎዱ አካባቢዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረገ።
የአዋሽ ወንዝ በመሙላት በአፋር ክልል ባስከተለው ተጎርፍ አደጋ በርካቶችን…