ፋና 90 የአካባቢን ሰላም በጋራ መጠበቅ -በአርሲ ዞን የሄጦሳ ወረዳ ነዋሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ያደረጉት ውይይት Meseret Demissu Aug 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gYGnQQtLpZA
ሌሎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ም/ኢታማጆር ሹምና የኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ጋር የተደረገ ቆይታ Meseret Demissu Aug 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KGAOuHXTdsQ
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዲጂታል ጤና ፈጠራ መማሪያና መረጃ ማዕከል ተመረቀ Tibebu Kebede Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዲጂታል ጤና ፈጠራ መማሪያና መረጃ ማዕከል ተመረቀ። የጤና ፈጠራና መማሪያና መረጃ (የኢኖቬሽን) ማዕከሉንም በዛሬው ዕለት የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሚሊየን ተሻገረ Meseret Awoke Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሚሊዮን መሻገሩን መረጃዎች አመላክተዋል፡፡ እንደ ወርልዶሜትር መረጃ በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሚሊየን 5 ሺህ 483 የደረሰ ሲሆን÷ በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ 153 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጠ Meseret Demissu Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ 153 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ። የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይኸነው ዓለም ÷ በ2012 በጀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ሰው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ Meseret Awoke Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በ24 ሰዓት ውስጥ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ሰዎች ህይወት በኮቪድ-19 ማለፉ ተነገረ፡፡ በህንድ በአንድ ቀን ብቻ የ904 ሰዎች ህይወት በኮሮናቫይረስ ሲያልፍ በአጠቃላይ በአገሪቱ በቫይረሱ የሞቱትን ሰዎች ቁጥር ወደ 40 ሺህ ከፍ ማለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የመሬት ኦዲትና ምዝገባ ሊጀመር ነው Tibebu Kebede Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ኦዲት እና ምዝገባ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ። ምዝገባው ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል ያለመ መሆኑንም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ክንቲባ ኢንጂር ታከለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቀጣናው ሀገራት ጋር በትብብር የምታካሂደውን ፀረ ሽብር ዘመቻ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች Tibebu Kebede Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቀጣናው ሀገራት ጋር በትብብር እያካሄደች ያለውን ፀረ ሽብር ዘመቻ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገረች። የአሜሪካ የአፍሪካ ልዩ ዘመቻ ዋና አዛዠ ሜጀር ጀኔራል ዳቪገን አንደርሰን የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ…