Fana: At a Speed of Life!

ተማሪዋን አቃጥለው የገደሉት 16 ባንግላዴሻውያን የሞት ፍርድ ተወሰነባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንግላዴሽ ተማሪዋ በርዕሰ መምህሯ ወሲባዊ ትንኮሳ የተፈጸመባት መሆኑን ለፖሊስ ሪፖርት በማድረጓ ምክንያት በእሳት አቃጥለው የገደሉ 16 ግለሰቦች የሞት ፍርድ ተወስኖባቸዋል። በቅርቡ በባንግላዴሽ ኑስራት ጃሃን  የተባለች ተማሪ በምትማርበት…

ሩሲያ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ወሰን ወታዳሮቿን አሰማራች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ወሰን ኮባኒ ወታዳሮቿን አሰማራች፡፡ ሩሲያ ወታደሮቿን በሰሜን ሶሪያ አዋሳኝ ያሰፈረችው ከቱርክ ጋር ባደረገችው ስምምነት መሰረት መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚህም ሩሲያ በትናትናው ዕለት ወታደሮቿን በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ…

በሰዎች የመነገድ ድርጊት ለመከላከል የ“ሰማያዊ ልብ” የግንዛቤ መፍጠሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰዎች የመነገድ ድርጊትን ለመከላከል እና በህብረተሰቡ ላይ የሚያደርሰውን ጫና መቀነስ የሚያስችል ዓለም አቀፍ የግንዛቤ መፍጠሪያ መርሃ ግበር ተካሄደ። “ሰማያዊ ልብ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የግንዛቤ መፍጠሪያ ዘመቻው በዛሬው እለት በሚሌኒየም…

አሜሪካ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ላበረከተችው አስተዋጽኦ እውቅና ሰጠች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 13፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የዋሽንግተን ውጭ ህግ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት እያበረከተች ላለው አስተዋጽኦ የእውቅና ፕሮግራም አካሂደዋል። በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር…

በአፍሪካ ቀንድ የታየው መልካም የትብብር መንፈስ በመላው አፍሪካ ሊሰፋ ይገባል- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የታየው መልካም የትብብር መንፈስ በመላው አፍሪካ ሊሰፋ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። አፍሪካውያን ድህነትን ከመዋጋት ወደ ብልጽግና መገንባት ይበልጥ በትብብር መስራት እንዳለባቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2019 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከብሯል። በበዓሉ  የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ አሚና መሃመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የተለያዩ ሀገራት  …

ቅዱስ ሲኖዶሱ የተለያየ አመለካካት ያላቸው አካላት ልዩነታቸውን በሰከነ መንገድ እንዲፈቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያየ አመለካካት ያላቸው አካላት የሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ማዕከል ባደረገ መልኩ ልዩነታቸውን በሰለጠነና በሰከነ መንገድ በውይይት እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ። ሲኖዶሱ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች…

ለአትሌቲክስ ቡድኑ ሽልማት እና እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑካን የሽልማትና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። ቡድኑ በውድድሩ 8 ሜዳሊያዎችን በማምጣት ከዓለም 8ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 5ኛ ደረጃን በመያዝ አጣነቅል። ምሽቱንም በኤሊያና ሆቴል…