Fana: At a Speed of Life!

በሮዝ ቀለም ፍቅር የተጠመደችው ወጣት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስዊዘርላንዳዊቷ ወጣት ለሮዝ ቀለም ባላት የበዛ ፍቅር ከሰሞኑ መነጋገሪያ ሆናለች። ወጣቷ የስዊዘርላድ ዜግነት ያላት እና መምህር እንደሆነች ተነግሯል። የ32 ዓመት እድሜ ያላት ወጣቷ በእጅጉ የሮዝ ቀለም ወዳጅ ስትሆን ከ15 ዓመት በላይ የሮዝ…

ሱዳን ከአሞኒየም ናይትሬት ጋር በተያያዘ 41 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን አሞኒየም ናይትሬትን ጨምሮ ብዛት ያለው ተቀጣጣይ የፈንጂ ቁሶችን መያዛቸው የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም 41 ተጠርጣሪዎች መታሰራቸውን ገልጸዋል። የተያዘው አሞኒየም ናይትሬት ባለፈው ወር በሊባኖስ…