የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ልደቱ አያሌው ክስ ቀረበባቸው Abrham Fekede Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው የጦር መሳሪያ አስተዳደር አዋጅ 1177/2012 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 3ትን በመተላለፍ ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀረበባቸው፡፡ ክሱ በዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዳማ ከተማ በምስራቅ…
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴ ግድብ ዲፕሎማሲ ከበርሊን፣ብራስልስ እስከ ሞስኮ Meseret Awoke Sep 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NBnhYRKp4I0
ዓለምአቀፋዊ ዜና የናይጄሪያዋ ግዛት ህፃናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች Abrham Fekede Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜናዊ ናይጄሪያ የምትገኘው ካዱና ግዛት ህጻናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች በህክምና እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች፡፡ የካዱና ገዢ ናስር አህመድ ኤል ሩፋይ አዲሱ የወጣው ህግ ላይ ትናንት ማምሻውን ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡ አዲሱ ህግ ከ14…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 30 ሚሊየንን አለፈ Meseret Awoke Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሚሊየን አለፈ፡፡ በአለም ዙሪያ እስካሁን 30 ሚሊየን 42 ሺህ 218 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ነው የተገለጸው፡፡ ወደ አንድ ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎችም በቫይረሱ ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩ.ኤስ.ኤይድ በአፋር ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ650 ሺህ ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ዜጎች የ650 ሺህ ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ድጋፉ ለህይወት አድን ስራዎች እንደሚውል ነው የገለጸው፡፡ እንዲሁም በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 89ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለማቋቋም በቀረበ ረቂቅ ደንብ ላይ ሲሆን፥ በዚህም ከዚህ ቀደም በብረታ ብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ነገ ያካሄዳል Tibebu Kebede Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነገ ያካሄዳል። የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ይመክራል። በቀዳሚነትም የምክር ቤቱን 5ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 738 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 10 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል Tibebu Kebede Sep 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 355 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 738 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 66 ሺህ 224 ደርሷል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ከኮሮና ቫይረስ…
ፋና 90 አዲሶቹ የገንዘብ ኖቶች በአዲስ አበባ ሲሰራጩ ውለዋል Tibebu Kebede Sep 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pKm7QaPFg2Y
ፋና 90 የህዳሴ ግድብ ዲፕሎማሲ ከበርሊን፣ብራስልስ እስከ ሞስኮ Tibebu Kebede Sep 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NBnhYRKp4I0