ተቃውሞ የበረታባቸው የቤላሩሱ ፕሬዚዳንት ሉካሼንኮ ከ ፑቲን ጋር ለመምከር ወደ ሩሲያ አቅንተዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቃውሞ የበረታባቸው የቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ከሩስያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመምከር ወደ ሶቺ አቅንተዋል።
ሉካሼንኮ አገራቸው ከአንድ ወር በፊት ያደረገችውን ምርጫ ተከትሎ ተቃውሞ በርትቶባቸዋል።
በምርጫው ሉካሼንኮ…
ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ በመጨረሻ ሰዓት ውድቅ ማድረጉ ተነገረ።
አጭር ቪዲዮን የማጋራት አገልግሎት የሚሰጠው ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ በመጨረሻ ሰዓት ውድቅ ማድረጉ ተሰምቷል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ባለቤትነት…
ዮሲሂዴ ተሰናባቹን የጃፓን ገዢ ፓርቲ መሪ ሺንዞ አቤን በመተካት የፓርቲው መሪ በመሆን ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዮሲሂዴ ሱገ የቀድሞ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትርና የገዢው ፓርቲ መሪ ሺንዞ አቤን በመተካት የጃፓን ሊበራል ዲሞክራቲክ ፓርቲ መሪ በመሆን ተመረጡ፡፡
ዮሲሂዴ ሱገ የፓርቲው መሪ ሆነው በመመረጣቸው ለጠቅላይ ሚኒስትርነት የሚያደርጉትን ጎዞ ያቀልላቸዋል…
የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ፡፡
በዚህም ድርጅቱ እንዳስታወቀው በአለም በአንድ ቀን ብቻ 303 ሺህ 930 ሰዎቸ በቫይረሱ ተይዘዋል።
በቫይረሱ በተያዙ ሰዎች…