Fana: At a Speed of Life!

በጎርፍ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ አስቸኳይና ዘላቂ ተግባራት ተለይተው እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎርፍ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ አስቸኳይና ዘላቂ ተግባራት ተለይተው እየተሰሩ መሆኑን ተገለፀ። በኢትዮጵያ የተከሰተውን የጎርፍ አደጋ በሚመለከት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል እና የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር…

ተማሪ ሃይማኖት በዳዳን በመግደል ወንጀል ምርመራ ሲደረግበት የነበረው ደግነት ወርቁና 2ኛ ተከሳሽ ምህረቱ ሚጣ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ.ም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በቤተ ሙከራ ክፍል ውስጥ ተማሪ ሃይማኖት በዳዳን በመግደል የወንጀል ምርመራ ሲደረግበት የነበረው ደግነት ወርቁ በውንብድና ወንጀል እንዲሁም 2ኛ ተከሳሽ ምህረቱ ሚጣ ላይ ደግሞ በከባድ…

ህፃናት ልጆችን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ እስከ አሁን 64 ሺህ 301 ያህል ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም ወስጥ 644 የሚሆኑት ከ 0 እስከ 4 አመት ያሉ ሕፃናት ሲሆኑ 788 ያህሉ ደግሞ ከ 5 እስከ 14 አመት ያሉ ሕፃናት ልጆች ናቸው፡፡ ህፃናት ልጆችም…

የምስራቅ ሊቢያ መንግስት ስልጣን ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካሊፋ ሃፍጣር ስር የሚገኘው የምስራቅ ሊቢያ መንግስት ከቤንጋዚ ተቃውሞ በኋላ ስልጣን መልቀቁ ተሰምቷል። በጠቅላይ ሚኒስትር አብደላህ አልታኒ የሚመራው በምስራቅ ሊቢያ መንግስት በኑሮ ውድነት እና ሙስና ምክንያት በርካታ ተቃውሞዎች ከተነሱ በኋላ…

በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያን ባሉበት ፖስፖርትና መታወቂያ ማሳደስና መረከብ የሚችሉበት ስርአት ተግባራዊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ወደ ኤምባሲ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው ፖስፖርት እና የትውልድ ኢትዮጵያን መታወቂያ (Origin ID) ማሳደስና መረከብ የሚችሉበት ስርአት በመዘርጋት ተግባራዊ ማድረግ ተጀመረ።…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከፖርቹጋል አቻቸው ቴሬዛ ሪቤይሮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከፖርቹጋል አቻቸው ቴሬዛ ሪቤይሮ ጋር በዙም የሁለቱን አገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሁለቱ አገራት ግንኙነት ረጅም ዘመናትን…

ቻይና የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመላ ዜጎቼ አያስፈልግም አለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በዚህ ወቅት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች እንጂ ለመላ ዜጎች ክትባቱ እንደማይስፈልግ የሀገሪቱ ከፍተኛ የጤና ባለስልጣን ገለፁ።   የቫይረሱ ክትባት ጥቅም ላይ በሚውልበት ወቅት በሽታውን…