Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 የብር ኖቶች የሚተኩ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶችና አዲሱን የ200 ብር ኖት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር ኖቶች ዓይነቶችን ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የብር ኖት መጠቀም እንደምትጀምር ይፋ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ነባሮቹን የብር ኖቶች…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን ያለመ መርሃግብር ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመረጃ አያያዝ ስርዓት ለማዘመን ያለመ መርሃግብር ይፋ ሆነ። መርሃ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆይ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ÷የመርሃግብሩ ማስጀመሪያ ስነስርዓትም ከ500 በላይ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1 ሺህ 440 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው ወር ከሳዑዲ ዓረቢያ ጅዳ ከተማ 1 ሺህ 440 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።   የሚኒስቴሩ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ መስፍን ገብረማርያም ከመስከረም 6 እስከ 26…

በዓለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 29 ሚሊየንን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ29 ሚሊየን ማለፉን የወርልድ ኦ ሜትር መረጃ ያሳያል። እንደ መረጃው በዓለም አቀፍ ደረጃ እስካሁን 29 ሚሊየን 185 ሺህ 779 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መያዛቸው ተረጋግጧል።…