በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 162 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 413 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 64 ሺህ 301 ደርሷል።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ከኮሮና ቫይረስ…