Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል መንግስት የክልሉን ሠላም በማረጋገጥ ሂደት የላቀ ሚና ለተጫወቱ የፀጥታ አካላት የዕውቅና ስነ ስርዓት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የከልሉን ሠላም በዘላቂነት በማረጋገጥ ሂደት የላቀ ሚና ለነበራቸው የፀጥታ አካላት እውቅና ሰጥቷል ። የዕውቅና ስነስርዓቱ በአዳማ ገልማ በአባ ገዳ አዳራሽ እየተካሄደ መው የሚገኘው፡፡ በስነስርዓቱ ላይ የኦሮሚያ…

የመረጃ፣ የደህንነትና የፀጥታ ተቋማት የኢኮኖሚ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን በጋራ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የመረጃ፣ የደህንነትና የፀጥታ ተቋማት የኢኮኖሚ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን በጋራ ለመከላከልና ለመቆጣጠርተስማምተዋል። በዚህም የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 521 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 191 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራዎች 521 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 63…

የወረቀት አልባ ጉምሩክ አገልግሎት ምረቃ ስነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወረቀት አልባ ጉምሩክ አገልግሎት ምረቃ ስነ ሥርዓት  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተከናውኗል። አገልግሎቱ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላት የንግድ ትስስር እንዲጠናከር፣ የጋራ የድንበር አስተዳደር ስርዓት…

በምስራቃዊ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ ቢያንስ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣናት ገልጸዋል። የአደጋው መንስኤ በአካባቢው የዘነበው ከባድ ዝናብን ተከትሎ ሰዎቹ ሲቆፍሩት የነበረው ጉድጓድ በመደርመሱ ነው…