Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ ሚ ዐቢይ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ እና የሀዩንዳይ ኩባንያ አካል በሆነው ማራቶን ሞተርስ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች የመጀመሪያ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀዩንዳይ ፕሬዚዳንት ባቀረቡት ጥያቄ…

አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢዴፓ አመራር አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡   አቶ ልደቱ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡   ፖሊስ በሰኔ 23 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት በቢሾፍቱ ለወጣቶች ገንዘብ በመስጠት…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባህር ዳር ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወይዘሮ ወርቅስሙ ማሞ በክልሉ ባለፉት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አንስተዋል፡፡…

ኮቪድ 19ን የመመርመር ዐቅማችንን አጠናክረናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኮቪድ 19 የመመርመር ዐቅም መጠናከሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በዛሬው እለት በትዊተር ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ “ኮቪድ 19ን ከመመርመሪያ 1 ሚልየን ኪቶች መካከል የመጀመሪያውን…

ጨፌ ኦሮሚያ 90 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የክልሉ መንግስት በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 90 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የኦሮሚያ ክልል መንግስት በጀትን አፀደቀ። ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን ጉባዔውን በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ ቆይቷል። ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው እለት…

በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 720 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ14 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 527  የላብራቶሪ ምርመራ 720 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 13 ሺህ 968 መድረሱንም የጤና…

የፌደራል መንግስት፣ ብልጽግና ፓርቲና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች ከትግራይ ተወላጅ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት፣ የብልጽግና ፓርቲና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች ከትግራይ ተወላጅ ባለሃብቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ላይም የፌደራል መንግስት ጦርነት ሊከፍትብን ነው፣ መንግስት የትግራይ ክልልንና…

ሂቸም መቺቺ አዲሱ የቱኒዚያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱኒዚያ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሂቸም መቺቺ አዲሱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተገልጿል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሂቸም መቺቺ በአንድ ወር ውስጥ አዲስ መንግስት የሚመሰርቱ መሆኑንም የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።…