የሀገር ውስጥ ዜና የ4 ግለሰቦችን ህይወት ያጠፋው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Sep 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባለቤቱ ጋር በተፈጠረ ጊዜአዊ አለመግባባት የ4 ግለሰቦችን ህይወት መሳሪያ ተኩሶ ያጠፋው የፖሊስ አባል ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው የግድያ ወንጀሉን የፈፀመው መስከረም 1 ቀን 2013…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Awoke Sep 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በደረሠ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በመምሪያው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ዋና ኢንስፔክተር ጎበዜ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል ውይይት ተጀመረ Tibebu Kebede Sep 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል የሚደረግ ውይይት ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአፍጋኒስታን ለሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ ጊዜ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገው የአፍጋን መንግስትና ታሊባን ጦርነትን ለማስቆም ለድርድር ከሁለቱም በኩል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ አለ Tibebu Kebede Sep 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዩናይትድ ስቴትስ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ ማለቱ ተነገረ። የበጀት ጉድለቱን የሀገሪቱ የፌደራል መንግስት ለኮሮናቫይረስ ማገገሚያ ያዋለው ገንዘብ እንዳናረው ነው የተመለከተው” የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው…
የዜና ቪዲዮዎች ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዘውዲቱ መሸሻ የህጻናትና ቤተሰብ መርጃ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበር በመገኘት ማዕድ አጋርተዋል Meseret Awoke Sep 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=c2dfEhJTO9s
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ለአረጋውያን፣ ለጎዳና ተዳዳሪዎችና ለችግር ለተጋለጡ አካል ጉዳተኞች ማዕድ አጋርተዋል Meseret Awoke Sep 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dBTeBexGa_Y
የዜና ቪዲዮዎች ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለቀድሞ የአዲስ አበባ ከንቲባ ኢ/ር ዘውዴ ተክሌ የበዓል ስጦታ አበርክተዋል Meseret Awoke Sep 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NReZ5QBbFR0
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጉባኤ ላይ በዘርፉ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፈሉ Tibebu Kebede Sep 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቪዲዮ በተካሄደው የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና ፈጠራ የታከለበት እንዲሆን ለማስቻል ብዙ ሥራ እንደሚጠይቅ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 789 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Sep 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 12 ሺህ 164 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራዎች 789 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 63…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 300 ዊልቸሮችን ለአካል ጉዳተኞች አበረከቱ Feven Bishaw Sep 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ አመትን በማስመልከት 300 ዊልቸሮችን ለአካል ጉዳተኞች አበረከቱ። የአካል ጉዳተኛ ተሽከርካሪዎቹ ኢንተርናሽናል ፈንድ ፎር አፍሪካ ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት የተገኙ መሆናቸው…