የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱን ዓመት አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ በአዲሱ ዓመት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሁሉም መስክ ኃላፊነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ በ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚከናወነው “ጉማታ ጨፌ ቱማ” የተቀናጀ ፕሮጀክት ወደ ትግባራ ተሸጋገረ Tibebu Kebede Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚከናወነው “ጉማታ ጨፌ ቱማ” የተቀናጀ ፕሮጀክት ወደ ትግበራ መሸጋገር ጀመረ። የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ባህላዊ እና ታሪካዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ታልሞ የተዘጋጀው “ጉማታ ጨፌ ቱማ” የተቀናጀ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከወር በፊት ፍንዳታ በተከሰተባት የቤሩት ከተማ እሳት መነሳቱ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ከወር በፊት ፍንዳታ በተከሰተባትና ከ190 በላይ ሰዎች ለህልፈት በተዳረጉባት የቤሩት የወደብ ከተማ እሳት ተነስቷል። እሳቱ የተነሳው በከተማዋ የነዳጅና የጎማ እቃ ቤት ላይ ሲሆን÷ በዚህም በከተማዋ የእሳቱ ጭስ ወደ ሰማይ ሲወጣ መታየቱ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ፓርክ የወዳጅነት አደባባይ ተመረቀ Tibebu Kebede Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸገር ፓርክ የወዳጅነት አደባባይ ምረቃ ስነ ስርዓት በዛሬው ተካሂዷል። በፓርኩ ምረቃ ላይም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተጋገዝና የመረዳዳት ባህላችን በአዲሱ ዓመት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- የኃይማኖት አባቶች Tibebu Kebede Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመተጋገዝና የመረዳዳት ባህላችን በአዲሱ ዓመት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ የተለያዩ የእምነት ተቋማት የኃይማኖት አባቶች። የ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ…
Uncategorized ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክታቸው አዲሱ ዓመት “ከትናንት ትምህርት የምንቀስምበት፤ ዛሬን በጽናት…
ቢዝነስ በአማራ ክልል ከ800 በላይ የነዳጅ ማደያዎች ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በክልሉ የነዳጅ አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ተጨማሪ ከ800 በላይ የነዳጅ ማደያዎችን ለመገንባት መታቀዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በዚህም በአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦት ችግሩን ለመፍታት አዲስ የነዳጅ ማደያ እና የቦታ…
የዜና ቪዲዮዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በእምነት ተቋማት Meseret Awoke Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qX6iV5zA0XM
የዜና ቪዲዮዎች የቻይና እና የኢትዮጵያ ወዳጅነት በሸገር ፓርክ ሲገለጽ Meseret Awoke Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DFV7w1x6sbY
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በሸገር ፓርክ ምረቃ ላይ የሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ስነ ስርዓት ሲያካሂዱ Meseret Awoke Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Z2LhL7IrGh0