ፋና 90 ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ወጣ Meseret Awoke Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Y1eWkdrtA8U
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ Meseret Awoke Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=whD1DN3tph0
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ508 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ Feven Bishaw Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2013 አዲሱን ዓመት ምክንያት በማረግ ለ508 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። በክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግ አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ንጋቱ ዓለሙ እንዳሉት፥…
የዜና ቪዲዮዎች የቁም እንስሳት የበዓል ገበያ Meseret Awoke Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hCcleGIFFSQ
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በ7 ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ ክስ መሰረተ Tibebu Kebede Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በ7 ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ ክስ ከፈተ። ክሱ በሁለት የተከፈለ ሲሆን፥ በዚህም መሰረት አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በአምስት ተከሳሾች ላይ የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት ወንጀል ሲሆን በሁለተኛ ክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ ደረጃ የብሩህ ተስፋ ቀን በመከበር ላይ ነው Feven Bishaw Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አምስቱን የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ መርሃ ግብሮች ማክበሩን ዛሬም ቀጥሏል ፡፡ በዚህም ዛሬ የብሩህ ተስፋ ቀን በሚል መሪ ቃል ቀኑ እየተከበረ ሲሆን ÷ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በሬድዮ በቀጥታ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ሊሸጥ ነው Meseret Demissu Sep 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ዻጉሜን 5 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ ለሚፈልጉ የሚዲያ ተቋማት ሊሸጥ መሆኑን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ የኢትዮጵያን…
የዜና ቪዲዮዎች የሸማች ማህበራት የምርት አቅርቦት Meseret Awoke Sep 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=V02QnOB24E4