የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት የኢትዮጵያዊያን ተስፋ ያጠናከረ ነው -የመቀሌ ነዋሪዎች Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቁ ኢትዮጵያዊያን በግድቡ ላይ የነበራቸውን ተስፋ ይበልጥ ያጠናከረ መሆኑን አስተያየታቸውን የሰጡ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ ፡፡ የመጀመሪያው ዙር የግድቡ የውሃ ሙሌት መጠናቀቁን በመገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማና በምእራብ አርሲ በ10 ወረዳዎች በሁከትና አመጽ ወንጀል የተጠረጠሩ 1 ሺህ 523 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሻሸመኔ ከተማና በምእራብ አርሲ በ10 ወረዳዎች በሁከትና አመጽ ወንጀል የተጠርጣሩ 1 ሺህ 523 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ፍርድ ቤት የቀረቡት 1 ሺህ 523 ግለሰቦች የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ÷ በሻሸመኔ ከተማ እና…
ቢዝነስ ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍልን ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አሃዝ ለማቆየት ታቅዷል- አቶ አህመድ ሽዴ Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያን ማዕከል በማድረግ ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አኅዝ ለማቆየት መታቀዱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ። ዘላቂ የልማት ፋይናንስ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ9 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 898 የላብራቶሪ ምርመራ 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 11 ሺህ 933 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣የሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር የችግኝ ተከላ አካሄዱ Meseret Demissu Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣የሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ አካሄዱ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት በዛሬው ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ የችግኝ ተክላ አካሂደዋል፡፡ በችግኝ ተከላ ስነ…
ጤና የቤት ውስጥ ክትትል ኮሮናን ለመከለካል #ፋና ጤናችን Meseret Awoke Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9ddUE5nUnHU
የዜና ቪዲዮዎች የፋይናንስ እና የኢኮኖሚው ዘርፍ የ10 ዓመት እቅድ Meseret Awoke Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9XkhC65Z84M
የሀገር ውስጥ ዜና በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል- ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል አሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት…
የዜና ቪዲዮዎች የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ (2013- 2022 ) Meseret Awoke Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qZtpF3rrCLc
ፋና 90 በችግር ወቅት ለወገን መድረስ ከባህር ማዶ Meseret Awoke Jul 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_VO7mdRqlII