የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 804 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል Meseret Demissu Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 20 ሺህ 778 የላብራቶሪ ምርመራ 804 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 55 ሺህ 213…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ወረርሽኝ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28፣ 2012( ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ የኮሮና ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑ ተገልጿል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር ለሙዳይ በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ አድርገዋል። የኮሮና ወርርሽኝ ጫና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች ተማሪዎችን ከማገዝ ጀምሮ የከተማዋን ልማት ለመደገፍ ቃል ገቡ Meseret Demissu Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች ተማሪዎችን ከማገዝ ጀምሮ የከተማዋን ልማት ለመደገፍ ቃል ገብተዋል። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመጪው የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ አቅርቦት ድጋፍን በተመለከተ ከተለያዩ የባንክ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓመቱ በዓባይ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስኬት የተመዘገበበት ነበር- ምሁራን Tibebu Kebede Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ በቀረው 2012 ዓ.ም በዓባይ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስኬት የተመዘገበበት እንደነበር ምሁራን ተናገሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የውሃ ፖለቲካ ተመራማሪ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናት መምህር ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ዓመትን ተከትሎ የአትክልትም ሆነ የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት እጥረት እንደማይኖር ተገለጸ Meseret Demissu Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አዲስ ዓመትን ተከትሎ የአትክልትም ሆነ የሌሎች መሰረታዊ ሸቀጦች የአቅርቦት እጥረት እንደማይኖር የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት የተወጣጣ ቡድን በመዲናዋ የአትክልትና…
ጤና የኮሮና ተፅዕኖ በቤተሰብ ላይ # ፋና ጤና Meseret Awoke Sep 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=xKiwpC9_-BQ
የዜና ቪዲዮዎች የእትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለሀገር ሰላም Meseret Awoke Sep 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jVRKPDoguQQ
የዜና ቪዲዮዎች በአዋሽ ተፈሰስ አካባቢዎች የደረሰው የጎርፍ አደጋ Meseret Awoke Sep 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Q6Xupkb3ZUM
የዜና ቪዲዮዎች https://www.youtube.com/watch?v=cjlpMi-UeLg Meseret Awoke Sep 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=cjlpMi-UeLg
የዜና ቪዲዮዎች የ4ተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች የህንጻና የመሰረተ ልማት ግንባታ ሂደት Meseret Awoke Sep 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Lk5o1_nc-G4