በ2013 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ለማግኘት መታቀዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው የ2013 በጀት አመት ከአገራዊ ወጪ ንግድ 3 ነጥብ 91 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት በእቅድ መያዙን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ድጋፍና ክትትል ከሚያደርግባቸው የግብርና የማኑፋክቸሪንግ…