ፋና 90 የኮቪድ – 19 ተመርማሪዎች ውጤታቸውን በተንቀሳቃሽ ስልካቸው ማወቅ የሚያስችል ቴክኖሎጂ Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vQ2N6_4zsJ4&t=185s
ፋና 90 የብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ የስልጠና መርሃ ግብር Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=xHi3Bh_2ipQ
የሀገር ውስጥ ዜና ለወባ በሽታ መከሰት ምቹ የአየር ሁኔታ በመኖሩ በሽታው በሚከሰትባቸው አካባቢዎች የሚኖር ህብረተሰብ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል- የጤና ሚንስቴር Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪ ወራት ለወባ በሽታ መከሰት ምቹ የአየር ሁኔታ በመኖሩ በሽታው በሚከሰትባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የጤና ሚንስቴር አሳሰበ። የሚንስቴሩ የብሄራዊ የወባ ፕሮግራም አስተባባሪ መብራህቶም ሃይለ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጂዳ እና በሪያድ በተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ እና መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው አንድ ሳምንት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ግምታዊ ዋጋቸው ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከነሐሴ 21 እስከ 28 ቀን 2012 ዓ.ም ባሉት ቀናት በተለያዩ የጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም በብሔራዊ ባንክ ፍቃደ ያላገኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ትውልድ ለሰላም” የተሰኘ የሰላም ንቅናቄ መርሃ ግብር በይፋ ተጀመረ Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ትውልድ ለሰላም” የተሰኘው የሰላም የንቅናቄ መርሃ ግበር በይፋ ተጀመረ። በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በተጀመረው የ“ትውልድ ለሰላም” ኢንሸቲቭ 1 ሚሊየን የሚሆኑ ኢትዮጵያን ለሰላም ፊርማቸውን የሚያኖሩ ይሆናል። የፊርማ ስነ ስርዓቱም የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን የ10 አመት መሪ የልማት እቅዱ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅዱ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው። ባለስልጣኑ በሎጅስቲክና ባህር ዘርፎችም በቀጣይ 10 ዓመታት ሊሰሩ የታቀዱ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ይገኛል። እቅዱም ኢትዮጵያን በመጭዎቹ 10…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ወጣቶች በተገቢው መንገድ ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚሆን ብድር እያገኘን አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ Tibebu Kebede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ወጣቶች በተገቢዉ መንገድ ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚሆን ብድር እያገኘን አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል፡፡ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የፌዴራል መንግስት 3 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በአማራ ክልል ለሚገኙ ወጣቶች እና…
ቴክ ኖኪያ 3310 ወደ ገበያ ከገባ 20 ዓመታትን አስቆጠረ Abrham Fekede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ከሚያስታውሷቸው የመጀመሪያዎቹ ስልኮች መካከል አንዱ የሆነው ኖኪያ 3310 ወደ ከገበያ 20 ዓመታትን አስቆጠረ፡፡ በፊኒላንድ ኩባንያ የተመረተው ኖኪያ 3310 በአውሮፓውያኑ 2000 ነበር ይፋ የሆነው፡፡ የሞባይል…
ኮሮናቫይረስ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ 220 ሚሊየን ክትባት ታገኛለች – የዓለም ጤና ድርጅት Abrham Fekede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ አፍሪካ 220 ሚሊየን መጠን ክትባት እንደምታገኝ አስታወቀ። የድርጅቱ የአፍሪካ ፕሮግራም አካባቢያዊ ኋላፊ ሪቻርድ ሚሂይጎ እንደገለጹት፥ በቅድሚያ የህክምና ባለሙያዎችና ተጋላጭነት…